Home
Categories
EXPLORE
History
Society & Culture
Comedy
News
True Crime
Education
Business
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
00:00 / 00:00
Sign in

or

Don't have an account?
Sign up
Forgot password
https://is1-ssl.mzstatic.com/image/thumb/Podcasts221/v4/f7/f0/0f/f7f00fd3-c2f6-e345-7785-7d157e35673c/mza_14024250890676081400.jpg/600x600bb.jpg
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
722 episodes
1 day ago
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Show more...
Daily News
Society & Culture,
News
RSS
All content for SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ is the property of SBS and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Show more...
Daily News
Society & Culture,
News
Episodes (20/722)
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎችና መራጮች በስድስት ቋንቋዎች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበት መተግበሪያ ድረገፅ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ልታቋቁም ነው
Show more...
1 day ago
9 minutes 10 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
#101 Having a laugh (Med) - #101 መሳሳቅ
Learn how to talk about things that make you laugh. Practise phrases that help you share stories, react to jokes, and enjoy conversations more. - ስለ ሚያስቅዎት ነገሮች በእንግሊዝኛ እንደምን መናገር እንዳለብዎት ይወቁ። ወጎችን ለማጋራት፣ ለቀልዶች ምላሾችን ለመስጠትና በሃሳብ ልውውጦች ይበልጥ ተደሳች ለመሆን እንዲያግዝዎ ቃለ ሐረጎችን ይካኑ።
Show more...
1 day ago
10 minutes 6 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች መያዝ የሚገባቸውን ወርሃዊ የመጠባበቂያ ገንዘብ ምጣኔ በሁለት መደበ
በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ብዙኅን መገናኛና ጋዜጠኞች በአግባቡ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተገቢው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ተባለ
Show more...
3 days ago
7 minutes 55 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"እንኳን ለዘላለማዊ ተስፋ ላገኘንበት ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ" መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ
መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዓለ ልደት አከባበርን አስመልክተው ያስረዳሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Show more...
3 days ago
12 minutes 49 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የልደት በዓል ታሪክ አይደለም፤ እውነት ነው። እግዚአብሔር መልካም በዓል ይስጣችሁ" ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ፤ በዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር የ2006 በዓለ ልደት መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ፤መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Show more...
3 days ago
15 minutes 15 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የሁለት ክፍለ ሀገራት የማኅበረሰብ አባላትን ለፍቅር አብቅቶ ወደ አንድ ጣራ ስር ኑሮ የመራው ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ተጠናቀቀ
ሰቲት ሁመራ ከግዕዝ ጋር ብርቱ ፉክክር አድርጎ በ5 ለ 4 የፍፁም ቅጣት ምት ውጤት ለሁለተኛ ጊዜ የድል ዋንጫ ባለቤት ሆነ
Show more...
1 week ago
11 minutes 18 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
በኢትዮጵያ ከ35 ሚዮን በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከቀላል እስከ ከባድ የአዕምሮ ሕመም እንዳለበት የባለ ሙያዎች ጥናት አመለከተ
በወርኅ ጥቅምት በቀን 1456 ያህል ሰዎች ድንበር እንዳቋረጡ ተገለጠ
Show more...
1 week ago
9 minutes 37 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የዓመታዊ ስፖርቱ መንፈስ በየሳምንቱ እንዲሆን የምንመኘው ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ረቡዕ ዲሴምበር 24 / ታህሳስ 15 የተጀመረው ዓመታዊው 29ኛው የኢትዮጵያውያን የእግርኳስ ውድድር ዓርብ ታህሳስ 27 ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። የሶስቱ ቀናት የግጥሚያ ውጤቶችና ሌሎች ክንውኖች ተጠናቅረው ተካትተዋል።
Show more...
1 week ago
11 minutes 53 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር ፈቀደ
Show more...
2 weeks ago
7 minutes 20 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የኢትዮጵያ ቀን ትልቁ የቶርናመንቱ ቀን ነው። ከኢትዮጵያ ብንወጣም፤ ኢትዮጵያ ከውስጣችን አልወጣችም። እየሠራን ያለነው ትንሽቷን ኢትዮጵያ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 27 / ታህሳስ 18 በሜልበር ከተማ በልዩ ድምቀት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ ቀን ትሩፋቶች ያስረዳሉ። ዓመታዊው በዓል ተከብሮ የሚውለው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።
Show more...
2 weeks ago
18 minutes 12 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከዲሴምበር 24 - 28 / ታህሳስ 15 - 19 በሜልበር ከተማ ስለሚከበረው ዓመታዊው 29ኛ የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ሂደትና ተልዕኮ ይናገራሉ። አ ምስት ቀናት የሚፈጀው ዓመታዊው የስፖርት በዓል የሚከናወነው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።
Show more...
2 weeks ago
20 minutes 23 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ምክር ቤት የትሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከቀናት በፊት ያነሳውን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ልዩ ከለላ ተቃወመ
ኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት የሚከናወን 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030'ን በይፋ አስጀመረች
Show more...
2 weeks ago
14 minutes 16 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ
You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander identity, culture, and wellbeing. Known as “Country,” it includes land, waterways, skies, and all living things. In this episode of Australia Explained, we explore Indigenous land rights—what they involve, which land is covered, who can make claims, and the impact on First Nations communities. - ምናልባትም "የምንፈልገው ምንድን ነው? የመሬት መብቶች!" የሚል የተቃውሞ ሠልፍ መፈክር ሰምተው ይሆናል፤ ግና በእርግጥ ምን ማለት ነው? መሬት የአቦርጂናል እና ቶረስ መሽመጥ ደሴት የማንነት፣ ባሕልና ደህንነት ማዕከል ነው። "ሀገር" በሚል ዕሳቤ የሚታወቀው አባባል መሬት፣ የውኃ መስመሮች፣ ሰማይ እና ሕይወት ያላቸውን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው። በእዚህ አውስትራሊያ ስትገለጥ ክፍለ ዝግጅት፤ የነባር ዜጎች የመሬት መብቶች ምንን እንደሚያካትቱ፣ የትኛውን መሬት እንደሚሸፍን፣ ማን የባለቤትነት ይገባኛልን ማንሳት እንደሚችል እና በነባር ዜጎች ማኅበረሰባት ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንዳስሳለን።
Show more...
3 weeks ago
7 minutes 47 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በጠብመንጃ ሕግ ማሻሻያ ሳቢያ የፀረ አይሁድ አሳሳቢነት ቸል እንደማይባል አስገነዘቡ
የ5 ነጥብ 4 ቢሊየን በጀት ማሻሻያ በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት ውስጥ መካተቱን በጅሮንድ ቻልመርስ አመላከቱ
Show more...
3 weeks ago
8 minutes 26 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ አነሳች፤ በውሳኔው ከ5000 በላይ ኢትዮጵያውያን ተጎጂ ይሆናሉ
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ጎበኙ
Show more...
3 weeks ago
7 minutes 46 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን ጨምሮ በርካታ መሪዎች ለቦንዳይ የሽብር ጥቃት ሐዘናቸውን እየገለጡ ነው
የዩናይትድ ስቴትስ የሰላም ዕቅድ ልዑክ የሩስያና ዩክሬይን የሰላም ስምምነት እውን ሊሆን እንደተቃረበ አመለከቱ
Show more...
3 weeks ago
11 minutes 32 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሩብ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረውን የአልጀርስ የድንበር ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ
ኤርትራ ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች
Show more...
3 weeks ago
11 minutes 32 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡ
ፕሬዚደንት ዜለንስኪ የዩክሬይንን ድንበር ለመለወጥ ሕጋዊም ሆነ የሞራል መብት እንደሌላቸው ገለጡ
Show more...
4 weeks ago
7 minutes 22 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ
የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያችል ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያና በሲዳማ ክልል በተመረጡ አካባቢዎች ለፈቃደኛ ግለሰቦች መሰጠት ተጀመረ
Show more...
4 weeks ago
8 minutes 34 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ሼክስፒር እኔ ኮርዴሊያን ሆኜ ስጫወት ቢያየኝ፤ እርግጠኛ ነኝ፤ ጥቁር ሴት በመሆኔ ይደነግጣል። በእሱ ጊዜ ዘረኛነት በጣም ነበር።" ተዋናይት አሁንም አበበ
ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ሲድኒ በትወና ላይ ያለውና ጃኑዋሪ 4 የሚያከትመው የሼክስፒር King Lear ተውኔት ኮርዴሊያን ብቻ አይደለችም። ከተውኔት ባሻገር ስላላት የማኅበራዊ ፍትሕና የተፈጥሮ ክብካቤ አንቂነት ሕይወቷ፣ የሼክስፒር ተውኔቶች ዘመን ተሻጋሪነትና አሁንም ድረስ ገነን ሆኖ የቆየበትን አስባብ አንስታ አተያይዋን ታጋራለች።
Show more...
1 month ago
23 minutes 30 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።